947,082
Total Records
2024-10-04
Last Updated

Search Passport Information

Search by full name (First Father Grandfather) or passport code
You have 2 searches remaining

About Our Service

Passport Tracking

Easily search for passports released on Telegram by name or code

Fast Search

Quick and efficient search with multiple search options

Reliable Data

All data collected from official Immigration Service channels

How to use: Enter the full name (First Father Grandfather) or the passport code from the barcode to search for passport information.

Passport Services

Passport Services Passport Advertisement

ጠቃሚ መረጃ

  • ፓስፖርት ለመቀበል ሲመጡ Application Number አማካኝነት ከኢሚግሬሽን ድረገጽ status Authorized የሚለውን ከእንደገና ፕሪንት ያድርጉ።
  • የስምዎን አልፋቤት መሰረት በሳምንት ሁለት የመቀበያ ቀናት አሉ አይተው ይምጡ። አልፋቤቱ ከታች አስቀምጠናል።
  • Application Number ለጠፋበት ዋናው ኢሚግሬሽን ቢሮ (ጥቁር አንበሳ) ጋር ሄደው ቢሮ ቁጥር 4 በማውጣት ፕሪንት ማድረግ ይችላሉ።

  • ፓስፓርት ሳይደርስ በጣም ከቆየ Application Number አማካኝነት የኢሚግሬሽን ድረገጽ በመግባት Status በማየት
  • እድሳት ከሆነ ፎቶ ከእንደገና ተነሱ ካለ ዋናው ኢሚግሬሽን ቢሮ ቁጥር 3 በመሄድ ፎቶ ይነሳሉ።
  • አዲስ ከሆነ ደግሞ ያልተሟላ ዶኩመንት ሊኖር ስለሚችል ዋናው ቢሮ በመሄድ የጎደለውን ይጠይቁ ያሟላሉ።

  • ፓስፖርት እድሳት ሲያመለክቱ ፎቶ ከእንደገና ተነሱ ሊባሉ ስለሚችሉ ዋናው ኢሚግሬሽን ቢሮ ቁጥር 3 በመሄድ ፎቶ ይነሳሉ።
  • አዲስ ፓስፖርት ቀጠሮ የያዛቹ ልደት ካርዳቹን ጀርባ ማህተም አስመቱ። ጀርባ ማህተም ከቀበሌ ደብዳቤ በመያዝ ሸገር አዲሱ ገበያ በመሄድ ጀርባ ማህተም ያስመቱ።
  • አዲስ ከሆነ ደግሞ ያልተሟላ ዶኩመንት ሊኖር ስለሚችል ዋናው ቢሮ በመሄድ የጎደለውን ይጠይቁ ያሟላሉ።

  • ፓስፖርት አሻራ መስጫ ዋናው ኢሚግሬሽን ቢሮ (ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ወይም ትምህርት ቤት ፊትለፊት አከባቢ)
  • ፓስፖርት ለመቀበል ጎተራ ማሳለጫ (ጎተራ አጎና ሲኒማ ወደ ቅ/ያሬድ ቤ/ክርስትያን በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ነው።